የ PayPal (Credit Card) ክፍያ አገልግሎት መስጠት ባለመቻላችን በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን.
በአሁኑ ሰአት ወደ Citizens Bank በመሄድ የሚከተለውን የድርጅቱን የባንክ አካውንት ቁጥር 1134888497 በማሳየት በድርጅቱ ባንክ አካውንት ውስጥ ገንዘቡን ካስገቡ በሁዋላ የአባልነት ቁጥሮትን ደረሰኙ ላይ በመፃፍ በእጅ ስልኵት ፎቶ አንስተው በድርጅታችን ስልክቁጥር (857) 309-3776 በመጠቀም ደረሰኙን ቴክስት እንዲያረጉልን በህትና እንጠይቃለን።